የስታዲየሙ ተመልካች የመያዝ አቅም 62ሺህ ፤ የምዕራፍ ሁለት የግንባታ ስራ ተጀምሯል።ስታዲየሙ ግንባታ የተጀመረው በ2008 ዓ.ም ነው ።
ለግንባታው እስካሁን ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፤ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ከክፍያ ስርዓት ችግርና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለግንባታው መዘገየት ምክንያቶች ሆነው ቆይቷል።
ከውጭ ምንዛሪ እጥረት ጋር የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ድጋፍ የስታዲሙ ግንባታ እንዲኖረው ተደርጓል።ኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎችና ስታዲየሙ ጣሪያ ማልበስ፣ ወንበር መግጠም፣ የሰው ሰራሽ ሀይቅ ግንባታ፣ የተጫዋቾች የመለማመጃ ሜዳና ሌሎች ስራዎችን በአሁኑ ምዕራፍ እየተሰሩ ናቸው።
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት እድሉን ካገኘች ለመጠቀም ካቀደቻቸው ዋናው ስታዲየም ይህ የአደይ አበባ ስታዲየም ነው።
ባላገሩ ስፖርት

