የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ለፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች የ34 ሚሊዮን ዶላር የቅስቀሳ ወጪ ጣሪያ ሃሳብ አቀረበ

የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ለፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች የ34 ሚሊዮን ዶላር፣ ለፓርቲዎች ደግሞ የ136 ሚሊዮን ዶላር የቅስቀሳ ወጪ ጣሪያ ሃሳብ አቀረበ

🇰🇪 ረቂቁ በምርጫ ወቅት የገንዘብ ተፅዕኖን ለመቀነስ፣ ፍትሐዊነትን ለማስፈን እና ፓርቲዎች የገቢ ምንጫቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ለማስገደድ ያለመ ነው።

የቀረበው ገደብ የሚከተሉትን ጨምሮ ሁሉንም የቅስቀሳ ወጪዎች ያካትታል፦

🔸 የሕዝብ ማስታወቂያ ቁሳቁሶችን፣
🔸 ማስታወቂያዎችን፣
🔸 የቅስቀሳ ሠራተኞችን እና የትራንስፖርት ወጪዎችን፣
🔸 የዕጩነት ምዝገባ ክፍያዎችን፣
🔸 አስተዳደራዊ ወጪዎችን።

እነዚህ የወጪ ገደቦች በጠቅላላው የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የሚተገበሩ ሲሆን እንደ ምርጫው ዓይነትም ልዩነት ይኖራቸዋል።

Sourcesputnik

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe