የዶ/ር ደረጄ ዘለቀ የቀብር ሥነ ስርዓት በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ተፈጸመ

ነሃሴ 15 ቀን 2016 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍል መምህር የነበሩት የዶ/ር ደረጄ ዘለቀ የቀብር ሥነ ስርዓት በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ተፈጸመ።

ዶ/ር ደረጄ ባለፉት ዓመታት በፖለቲካው መስክ የሰሉ ትችቶችን በማቅረብ በብዙሃን ዘንድ ይታወቃሉ።

ዶ/ር ደረጄ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ህይወታቸው አልፏል።

የዶ/ር ደረጄ ዘለቀ የቀብር ሥነ ስርዓት ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ይፈጸማል

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe