ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአሜሪካ አስተባባሪነት ወደ ጋዛ የሚገባው ሰላም አስከባሪ ቡድን በጣም በቅርቡ ጋዛ ይገባል ብለዋል፡፡
ወደ ጋዛ አለም አቀፍ ሰላም አስከባሪ ሃይል እንዲገባ የፕሬዝዳንት ትራምፕ ባለ 20ያው የሰላም ስምምነት ነጥብ ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡
የአረብ ሀገራት እና ሌሎች ሀገሮችም የጸጥታ ሀይሎቻውን ለማወጣት ፈቃደኞች መሆናቸውን ከዚህ ቀደም መግለጻቻው አይዘነጋም፡፡
የፕሬዝዳንት ትራምፕ የሰላም እቅድ ሁለተኛው ምዕራፍ ሊጀመር ተቃርቧል እየተባለ ቢሆን፤ገና የመጀመሪያው ምዕራፍ ግን እስካሁን አልተጠናቀቀም፡፡//

